S7 Ep.5 – Artificial Intelligence -TechTalk With Solomon

This is a person of my favourite subject and present! Have you at any time puzzled about artificial intelligence? How it started off, its current development, and it foreseeable future point out?
We now have robots strolling like us & using stairs up & down robots that can trip bike robots with four leg, strolling like animals a robot on Mars alone carrying out astounding analysis robots that can do astounding medical procedures – all these a final result of artificial intelligence.
Artificial intelligence is also amongst us in our each day life – GPS devices, Siri Voice Recognition Program, driverless cars and trucks, drones, production robots, our smartphones, tablets, computers…
Will AI acquire around human beings by replacing us in our jobs and even control us by turning out to be smarter than us? Love & share!

ሰው ሰራሽ ክህሎት (አርቲፊሺያል ኢንተሊጀንስ) አስገርሟችሁ ያውቃል? ይህ ቴክኖሎጂ ከየት እንደተነሳ፣ አሁን ምንላይ እንዳለና ወደፊት ምን ሊሆን እንደሚችልስ ጠይቃችሁ ታውቃላችሁ?
ልክ እንደሰው የሚራመዱና ሳይወድቁ ሚዛናቸውን ጠብቀው ደረጃ መውጣትና መውረድ የሚችሉና መሰናከልን መቋቋም የሚችሉ ሮቦቶች፣ ብስክሌት መንዳት የሚችሉ ሮቦቶች፣ ከጎን ቢገፈተሩ ወይም በሚያዳልጥ የበረዶ መሬታ ላይ እንኳን ቢሄዱ ሚዛናቸውን ጠብቀው እንደ እንስሳት መራመድ የሚችሉ ባለ አራት እግር ሮቦቶች፣ በብዙ ሚሊየን ኪሎሜትር ተጉዞና Mars ላይ ብቻውን ሄዶ አስደናቂ ምርምር እያደረገ መረጃን ለሰው ልጅ የሚያቀብል አስደናቂ ሮቦት፣ በሰው ልጅ እጅ ለማከናወን የሚያስቸግርን ቀዶ ጥገና የሚያደርጉ ሮቦቶች እና ሌሎችም አስደናቂ የቴክቦሎጊ ፈጠራ ውጤቶች ናቸው።
በተጨማሪም፣ በየዕለት ህይወታችን ውስጥ አርቲፊሺያል ኢንተሊጀንስ አብረውን አሉ – የGPS ሲስተሞች፣ እንደ Siri ያሉ የVoice Recognition ሲስተሞች፣ ያለሰው ራሳቸውን የሚነዱ መኪኖች (driverless autos)፤ ድሮኖች፣ ፍብሪካ ውስጥ ያሉ ሮቦቶች፤ ስልኮቻችን፣ ታብሌቶቻችን፣ ኮምፒውተሮቻችን…
እኛው የፈጠርናቸው ሰው ሰራሽ ክህሎት ያላቸው ማሽኖች እኛኑ ከስራ ውጪ ያደርጉን ይሆን? ከዚያም አልፎ እኛን በክህሎት አልፈው በመላቅ በቁጥጥራቸው ስር ያደርጉን ይሆን?
በዚህ ፕሮግራም ይህን አስገራሚ ቴክኖሎጂ የማስቃኝበት ፕሮግራሜ አቀርባለሁ፤ ይማሩበት፣ ለሌሎችም ሼር ያድርጉ!

(Visited 7 times, 1 visits today)

You Might Be Interested In

LEAVE YOUR COMMENT

Your email address will not be published.